የ1ኛ ጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት፡– ደደች ዴራ የወርቅ፣ የታንታለም እና የከበዱ ድንጋዮች ምርት እና ሽያጭ አክሲዮን ማህበር የፍርድ ባለ እዳ፡ ፕሮዲውሰር ኦፕሬቲቭ አርቶሌፍ ፕሮስፔክት ሮቪያ የራሻ ኩባንያ ጣልቃ ገብ፡– የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆኑት
- አንደኛ የሰሌዳ ቁጥሩ SK-Dz-0986 የሆነ ዶዘር፣ የባለንብረትነት መታወቂያ ቁጥር 15774 በሆነው የተመዘገበ ሻንሲ ቁጥር 000433 እና ሞተር ቁጥር 80352254 የሆነ ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-1832/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,748,725.66/ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ አርባ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ሃያ አምስት ከ66/100/
- 2ኛ የሰሌዳ ቁጥሩ SK-DZ0986 የሆነ ዶዘር የባለንብረት መታወቂያ ቁጥር 15776 በሆነው የተመዘገበ ሻንሲ ቁጥር 000150 እና ሞተር ቁጥር 30191954 የሆነ ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-1832/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,389,474.46 /ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ አራት መቶ ሰባ አራት ከ46/100/
- 3ኛ የሰሌዳ ቁጥሩ SK-DZ-0985 የሆነ ዶዘር የባለንብረትነት መታወቂያ ቁጥር 15775 በሆነው የተመዘገበ ሻንሲ ቁጥር 000253 እና ሞተር ቁጥር 50267714 የሆነ ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-1833/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,569,098.56 /ሶስት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ዘጠና ስምንት ከ56/100/፣
- 4ኛ የሰሌዳ ቁጥሩ SK-Dz-0983 የሆነ ዶዘር የባለንብረትነት መታወቂያ ቁጥር 15775 በሆነው የተመዘገበ ሻንሲ ቁጥር 000147 እና ሞተር ቁጥር 30196957 የሆነዲክላራሲዮንቁጥር ሲ-1833/15 በሆነው ወደሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,389,472.96 ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ አራት መቶ ሰባ ሁለት ከ96/100/፣
- 5ኛባለ 10/8 700R-ዘ-150-PET የሆነ ፓምፕ ዲክላራሲዮን ቁጥርሲ-4255/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 11,803.26 /አስራ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሶስት ብር ከ26/100/
- 6ኛ ባለ 630/90 የነዳጅ መስፈሪያ የሆነ ፓምፕ ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-6957/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 86,964.00 /ሰማንያ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ አራት ብር/
- 7ኛ የቆመ እና ያለገለ የነዳጅ ጀነሬተር ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-6957/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 755,210.72 /ሰባት መቶ ሃምሳ አምስት ሺህ ሁለት መቶ አስር ብር ከ72/100/
- 8ኛ የቆመ እና ያለገለ የነዳጅ ጀነሬተር ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-6957/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 784,328.27 /ሰባት መቶ ሰማንያ አራት ሺህ ሶስት መቶ ሃያ ስምንት ብር ከ27/100/
- 9ኛ ባለ 1100/53 የነዳጅ መስፈሪያ የሆነ ፓምፕ ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-6957/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 203,534.34 /ሁለት መቶ ሶስት ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ አራት ብር ከ34/100
- 10ኛ ባለ 800/40 የነዳጅ መስፈሪያ የሆነ ፓምፕ ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-6957/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 111,699.18/ አንድ መቶ አስራ አንድ ሺ ስድስት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር ከ18/100/
- 11ኛ የወርቅ ማጠቢያ አግሪጌት ሃይድሮሊክ ሴክሽን ማሽን ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-4255/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 5,031,401.46 /አምስት ሚሊዮን ሰላሳ አንድ ሺኅ አራት መቶ አንድ ብር ከ46/100
- 12ኛ የወርቅ ማጠቢያ ማሽን (GGM) ዲክላራሲዮን ቁጥር ሲ-2917/15 በሆነው ወደ ሀገር የገባውን በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 4,854,686.75 /አራት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሃምሳ አራት ሺ ስድስት መቶ ሰማንያ ስድስት መቶ ብር ከ75/100/ 3ኛ የመሳብ ሃይሉ ዲክላራሲዮን ቁጥር 6957/15 በሆነው ወደ ሀገር ውስጥ የገባውን በብር 79,622.62 ሰባ ዘጠኝ ሺህ ስድስት መቶ ሃያ ሁለት ከ62/100/ የጨረታ መነሻ ዋጋ
- 13ኛ ደረጃ RUG # 364 (750*1120ሚሜ) ዲክላራሲዮን ቁጥር 6957/15 በሆነው ወደ ሀገር ውስጥ የገባውን ስብር 304,501.7 ሶስት መቶ አራት ሺኅ አምስት መቶ አንድ ብር ከ97/100/
የጨረታ መነሻ ዋጋ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አጋ ዋዩ ወረዳ ቡሪ ከሮ ካምፕ ቀበሌ በፍርድ ባለመብት ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ከተራ ቁጥር 1ኛ እስከ 13ኛ የተጠቀሱት ዶዘሮች እና ቁሳቁሶች ከላይ በተገለጸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ስለተሸጡ የታክስ እና ግብር መነሻ ዋጋ እንዲጨምር ሆኖ ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በ11/03/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ የሚከናወን ስለሆነ ይህንን ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ አካላት ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ እና ጊዜ በመገኘት መወዳደር የምትችሉ ሆኖ አሸናፊው ተጫራች ወዲያውኑ ያሸነፈበትን ዋጋ 25% የሚከፍል ሆኖ ቀሪውን 75% ደግሞ ንብረቱን መግዛቱ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ከፍሉ ማጠናቀቅ ያለበት መሆኑን የፍታብሔር ችሎቱ አዟል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት
የጉጂ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
ፍታብሔር ችሎት