የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል
- የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች፤
- መድኃኒቶች እና
- የተለያዩ ህትመቶችን በ2013 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ
- 1ኛ. ተጫራቾቹ በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- 2ኛ በገንዘብና እኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- 3ኛ. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- 4ኛ.ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማሰከበሪያ በባንክ የተረጋገጠለት (Cp.o) ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ብርከሚያቀርቡት ጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- 5ኛ. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- 6ኛ.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) መሆኑን ሙግለፅ አለባቸው
- 7ኛ. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ኦሪጂናሉንና ፎቶኮፒውን ለየብቻ በፖስታ በማሸግ መቅረብይኖርባቸዋል
- 8ኛ የሚቀርበው ሰነድ ድልዝ ስርዝ መኖር የለበትም
- 9ኛ.ተጫራች የጨረታ ሠነዶችን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃያ የሥራ ቀን ውስጥ ከነጆአጠቃላይ ሆስፒታል በ100.00 /በአንድ መቶ ብር/ ሙግዛት ይችላሉ፡፡
- 10ኛ. ጨረታው የሚከፈተው ከሃያ ቀን በኋላ በማግስቱ 3፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ውክልና ባላቸው አጠገብጨረታው የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ለተጨማሪ መራጃ ስልክ ቁጥር፡ 0982737648, 0930076418, 0930076419 ወይም 0917083877 አላቸው
የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል