የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የዳማ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ማለትም፡
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
- ኤሌከትሮኒከስ እና ጀኔሬተር
- አላቂ እና የዕዳት ዕቃዎች
- የግንባታ ዕቃዎች
- ዘመናዊ የንብ ቀፎ እና የንብ ማነቢያ ዕቃዎች
- የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የዘር አይነቶች
- ሞተር ሣይከል እንዲሁም የተሽከርካሪ ጎማ
- የጭነት አገልግሎት
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራ መንኛውም አቅራቢ በጨረታው መካፈል እንደሚችል እየገለጽን እነዚህንና በጨረታ ሰነድ ላይ የቀረቡትን የተጫራቾች መመዘኛ የምታሟሉ ተጫራቶች እንድትካፈሉ እንጋብዛለን፡፡
መስፈርቶች
- ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል ሕጋዊ ፈቃድያላቸውና፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለሁ ማለት አይችልም፡፡
- ተጫራቾች ከሙስናና ከማጭበርበር ተግባር ነጻ ስለመሆናቸውና የፌዴራልና የክልል መንግስታት ህግ ማክበራቸው ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ ያለውን ቅጽ መፈረም አለባቸው::
- ጨረታውን ለማደናቀፍ የሞከረ ተጫራች ከጨረታ ውጭ ሆኖ ለወደፊትም በመንግስት ግዥ ጨረታ ውስጥ የማይወዳደር ሲሆን ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
- . የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ግንባታ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ስገባው ውል መሰረት ጥራታቸውን ጠብቆ ቦታው ድረስ በማቅረብ ማስረከብ የሚኖርበት ሲሆን በዕቃው ላይ በሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ኃላፊነት የሚወስድ ይሆናል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት ወክሎ ውሉን የሚፈርም የድርጅቱ ባለቤት ሳይሆን ተወካይ ከሆነ ህጋዊ ውክልና ኦሪጂናል እና የማይመለስ ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
- . የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ጊዜ ጀምሮ ተመላሽ የሚሆን ብር 5000.00/አምስት ሺህ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲ ፒ ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ የተከፈለበት የመስሪያ ቤቱ ደረሰኝ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከመስሪያ ቤቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠ/አ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ውስጥ ዳማ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ማስታወቂያው ከወጣበት 18/3/2013 እስከ 8/4/2013 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 7:30 ይከፈታል
- . መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 09-26-12-65-98/0916 403976
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን
የዳማ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት