በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የተለያዩ መኪናዎች ፣ ሞተር ሳይክሎችና በብረት መልክ የሚሸጡ የመኪና አካላት(scrap) በቢሮ፣ በዞን ፣ በከተማ አስተዳደርና ወረዳዎች ላይ የሚገኙ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል