በኦሮሚያ ልዩ ዞን የበረክ ወረዳ ገንዘብና ኢ/ት ፅ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለ 2013 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል