በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
F.D.R.E Ministry of Defense
Defense Construction Enterprise
እርማት
ባለፈው እሁድ እትም ግንቦት 30 ቀን፣ 2012ዓ.ም በቁጥር 2098፣ በክፍል 1፣ በገፅ 25 ላይ የጨረታ ቁጥር DCE/17-03B/026/06/2020 መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቃሊቲ / አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-02B) 5,154,583m3እና ለቃሊቲ በ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-03B የወጣው የአሸዋ ግዢ ጨረታ ላይ 4,132.92M3 ተብሎ የጠቀሰው በስህተት በመሆኑ ትክክልኛው የአሸዋ ግዢ መጠን ለቃሊቲ I 7,458.30 M3እና ለቃሊቲ II 5,940.21m3 መሆኑን ከይቅርታ ጋር እንገልጻልን።