ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በህብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ ኮሌጅ ግ/ጨ/01/2012 ኮሌጃችን ለ2013 በጀት ዓመት የመደበኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ
- ኣንደኛ ደረጃ ኮስትር ብዛት መኪና ሁለትና ሀይሩፍ መኪና ብዛት ሁለት መኪኖች እና ለአፓረንት ሽፕ ለሚወጡ ተማሪዎች ሰርቪስ የሚሰጡ መኪኖች ባለ 2 ወንበር ባለ 25 ወንበር ባለ 47 ወንበር ባለ 60 ወንበር ወደ ተለያዩ ቦታ የሚጓጓዙበት መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፁ ግዴታዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- በህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ዘርፍ በግልም ይሁን በማህበር በትራንስፖርት ባለስልጣን በፌዴራል ይሁን በክልል ህጋዊ የስራ ፈቃድ ኖሮአቸው የ2012 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይገባቸዋል ፡፡
- ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ጊዜ ገደቡ ያላለፈበት የጨረታ ማሳተፊያ ደብዳቤ/ ክሪሳንስ/ማቅረብ የሚችል፡፡
- በኢፌዴሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፡፡
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- አስተማማኝ ኢንሹራንስ ያጋራንት/ ያለው መኪና ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታ ዋስትና 30,000.00/ ሰላሳ ሺህ ብር/ በህጋዊ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ብቻ ጨምሮ በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናው እና ኮፒውን ለየብቻው በማሸግ ሲፒኦ በኦርጅናል ዶክሜንት ፖስታ ማሸግ የሚችል፡፡
- ጨረታው በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/በፋይናንስ ዴስክ በመክፈል ሰነዱን ከግዥ ዴስከ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት ነሐሴ 8 ከጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶ ወዲያውኑ 5፡00 ሰዓት በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ በይፋ ይከፈታል፡፡
- ማንኛወም ተጫራች እያንዳንዱ ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ላይ ሲያስቀምጥ በርቀቱና በመኪናው አይነት መሰረት ግልጽ በማድረግ ማቅረብ ይገባቸዋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112371140 ወይም ፋክስ ቁጥር 0112371818
አድራሻ ፡– ሜ/ ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ሲ ቴ/ኮሌጅ
(ሆስታ ገነት)
በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በህብረት
ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ
የሜ/ጀ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ