በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳት ፤ ኮስሞቲክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፤ ሞባይል ቀፎዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል