በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አልባሳት፣ የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ነክ ዕቃዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም 560 ኪግራም ነጭ ቀለም ያለው ኦፓል የተፈጥሮ ማዕድን እና ደረቅ ጫት በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል