በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርምር ፣ ላቦራቶሪና ሥልጠና ማዕከል የኮንስትራክሽን ማቴሪያልና ጂኦቴክኒካል ላቦራቶሪ ምርመራ ተረፈ ምርቶችን የኮንክሪት፣ የብሎኬት ፣ የአሸዋና ጠጠር ፣ የአፈር ወዘተ ተረፈ ምርት በየሳምንቱ ወይም በሁለት ሳምንት አንድ ቀን ጭኖ የሚያስወግድ ገልባጭ መኪና አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ማሰራት ይፈልጋል