በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብዓት ማምረቻ ማዕከል የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያላቸው አልሙኒየም ፕሮፋይሎችና አክሰሰሪዎች በድጋሚ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል