Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Machinery and Equipment / Vehicle

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፊንፊኔ ዙሪያ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለተለያዩ የኦፐሬሽን እና ለአዳዲስ የመስመር ዝርጋታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ከሬን 6 ቶንና ከዚያ በላይ የሚያነሳ ፤ፒክ አፕ ባለሁለት ጋቢና 4 WD እና ሚድ ትራክ 3.5 ቶንና ከዚያ በላይ የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ አገልግሎት ኪራይ አገልግሎት ግዢ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፊንፊኔ ዙሪያ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለተለያዩ የኦፐሬሽን እና ለአዳዲስ የመስመር ዝርጋታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ከሬን 6 ቶንና ከዚያ በላይ የሚያነሳ ፤ፒክ አፕ ባለሁለት ጋቢና 4 WD እና ሚድ ትራክ3.5 ቶንና ከዚያ በላይ የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ አገልግሎት ኪራይ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር FZD/NCB-003/2012 

ሎት

የተሽከርካሪው ዓይነት

የሚፈለግበት የስራ ቦታ

ብዛት

የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀን

የጨረታ ዋስ ማስከበሪያ

ሎት -1

ካሬን 6 ቶንና ከዚያ በላይ የሚያነሳ

የኦሮሚያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፊንፊኔ ዙሪያ ድስትሪክት ባሉ የሥራ ቦታዎች ሁሉ (ሰንዳፋ፣ ሽኖ፣ ሙከጡሪ፣ ፍቼ፣ ገብረጉራቻ፣ እጀሬ፣ ጉንደመስቀል ለገጣፎ፣ ጎሃጽዮን፣ ተሬ፣ ቡራዩ፣ ጫንጮ፣ ሆለታ፣ ሙግር፣ ሱሉልታ፣ ታጠቅ፣ ዱከም፣ ቢሾፍቱ 1 ቢሾፍቱቁ. 2 ጨፌዶንሳ አዱላላ፣ ገላን ሰበታ፣ ዓለምና፣ ተሬ፣ ሌመን፣ ወለቴ ሜዳ፣ እና እንዳስፈላጊነቱ ወሊሶ፣ ፍቼ አዲስ ዓለም፣ ጌጃ ፊንጫ ለሚገኙ ሰብስቴሽኖች

01

ሰኔ 4 /2012 . ከጠዋቱ 4:00 – 4:30 ሰዓት

 

27,360.00

ሎት -2

ፒክ አፕ ባለሁለት ጋቢና 4 WD

01

93,600.00

ሎት -3

ሚድ ትራክ (3.5 ቶን እና ከዚያ በላይ የመጫን አቅም ያለው)

12

26,400,00

  1. ተጫራቾች በሎት-1 ለተጠቀሰት ዕቃዎች የኮንስትራክሽን የሲቪል መሳሪያዎችና መገልገያዎችን ማከራየት ያለው ለሎት 2 እና 3 ለተጠቀሱት ተሽከርካሪዎች የትራንስፖርት ተሽከርካሪ ኪራይ ፈቃድ የሚል ሆኖ በተጨማሪ ለሁሉም ሴቶች የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው:: የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው :: የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ የሚችል ሲሆን፤ ተጫራቾች ዋናውን ሰነድ እና የባለቤትነት ይዞታ ማረጋገጫ (ሊብሬ) ኦሪጂናል በማንኛውም ሰዓት ሲጠየቁ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ 
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ኡራኤል ባምቢስ ሱፐርማርኬት ጎን ዲሊኦፖል ኢንተርናሸናል ሆቴል ሕንፃ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፊንፊኔ ዙሪያ ዲስትሪከት ፕሮከዩርመንት ሎጅስቲክስ እና ዌርሃውስ ቢሮ 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር ከ00/100) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል መወሰድ ይችላሉ፡፡ 
  3. ተጫራቶች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋጠ ቼክ /cpo/ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ 04 ቀን 2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በፕሮክዩርመንት ሎጅስቲከስ እና ዌርሃውስ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው:: 
  4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ሰኔ 04 ቀን 2012 ዓ/ም ዓ.ም ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮክዩርመንት ሎጅስቲክስ እና ዌርሃውስ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡ 
  5. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 0118-54-94-72 መደወል ይችላሉ፡፡ 
  6. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

የኦሮሚያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት