የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEU-GAM-REG-NCB-004/2013
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ከዚህ በታች ለተገለጹት (ቦታዎች ለሚገኙ የ66/ኪቮ ሰብስቴሽን አጥር ፤ የእስቶር ቤት እና የኦፕሬተሮች መኖሪያ ቤት ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሎት ቁ
|
የግንባታው አይነት
|
የግንባታው ቦታ
|
የጨረታ መሸጫ ዋጋ
|
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን
|
1 |
66/45kv ሰብስቴሽን አጥር ግንባታ
|
ጋምቤላ |
500 |
50,000.00
|
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ታህሳስ 30 ከሰዓት 9፡30 ጋምቤላ ኤ/ፕሮ/ሎ/ዌርሃውስ ቢሮ
|
2 |
ስቶር ግንባታ
|
ጋምቤላ |
500 |
20,000.00 |
|
3 |
የኦፕሬተሮች መኖሪያ ቤት ግንባታ |
ጋምቤላ |
300 |
50,00.00
|
|
4 |
ጋምቤላ ቁጥር አንድ አ/መ/ማዕከል
|
ጋምቤላ |
500 |
20,000.00
|
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ማስረጃ ያለው መሆን አለበት፣ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቶች (BC AND GC) መወዳደር ይችላል፡፡
- ተጫራቾች በመንግስት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል በዕቃ እና አገልግሎት አቅርቦት ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የሚያስረዳ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፣
- አድራሻ:- ጋምቤላ ከተማ 04 ቀበሌ ጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ቢሮ ፕሮኩዩርመንት ሎጀስቲክስ ዌርሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 101-1 ( በስልክ ቁጥር 047-551-13-99 )
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ መሆን ይኖርበታል ፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ (ቴክኒካል፣ ፋይናንሽያልና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ) በተለያየ ፖስታ በማድረግ በአንድ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU-GAM-REG-NCB-004/2013 በማለት ማስገባት አለባቸው :: ፋይናንሽያል የሚከፈተው ቴክኒካል ምዘና በኋላ ነው።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /cpo/ በማድረግ በታሸገ ፖስታ እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ በፕሮክዩርመንት ሎጀስቲክስ ዌርሃውስ ፋሲሊቲ ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ / የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፣
- ኢንተርፕራይዙ (ቢሮው) የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 04755 11399 መደወል ይችላሉ ::
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ
ጋምቤላ