በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር BGR/NCB-001/2013
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ለተለያዩ የኦፕሬሽን እና ለአዳዲስ የመስመር ዝርጋታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ፒክ አፕ ባለ ሁለት ጋቢና 4WD ኪራይ
ሎት |
የተሽከርካሪው አይነት |
የስራ ቦታ
|
ብዛት |
የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀን
|
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
3 |
ፒክ አፕ ባለ ሁለት ጋቢና 4WD
|
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሁሉም አገልግሎት መስጫ ጣቢያ እና ሳተላይት ጣቢያዎች (አሶሳ) |
02
|
26/10/2012 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ይከፈታል |
15000.00
|
1. ተጫራቾች የትራንስፖርት ተሽከርካሪ ኪራይ ፈቃድ የሚል ሆኖ በተጨማሪ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ ፒያሳ ደጎል አደባባይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር ከ00/100/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ፒያሳ ደጎል አደባባይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
4. ጨረታው ሰኔ 26 ቀን 2012 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፒያሳ ደጎል አደባባይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ይከፈታል፡፡
5. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0572754844 መደወል ይችላሉ፡፡
6. የቤኒሻንጉል ጕሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት