የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ ዲስትሪክት ስተለያዩ ያኮፐሬሽን እና ለአዳዲስ መስመር ዝርጋታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ፒክ አፕ ባለሁለት ጋቢና አና አይሱዙ (5ቶን ወይም 35 ኩንታል የሚሸከም ተሽከርካሪ ኪራይ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0EUMD/PLW 003/2012
ሎት |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የሚፈለግበት የሥራ ቦታ |
ብዛት |
የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀን |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
ሎት 1 |
አይሱዙ 35 ኩንታል የሚጭን |
በኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ ዲስትሪከት ስር በሚገኙ ማዕከሎች ማለትም በደሌ፤ መቱ፤ ሁሩሙ፣ ያዩ ፧ ዴጋ፣ ዳሪሙ ፤ዶረኒ፤ በቾ ፤ ኖፓ፣ ላሎ ፤ ስሌኑኑ፤ ሱጴ፤ ጮራ፣ ጎሬ፤ ቡሬ፤ ጨዋቃ እና ከላይ በተዘረዘሩት አገልግሎት መስጫ ማዕከል ስር ለሚገኙ እና ሳተላይት ጣቢያ በሙሉ ተዘዋውሮ ለመስራት |
1 |
መዝጊያ ግንቦት 29/2012 8፡00 ሰዓት መክፈቻ፡ 29/2012 8፡30 ሰዓት
|
25,000
|
ሎት2 |
ፐክ አፕ ባለ ሁለት ጋቢና 4 WD |
በኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ፡ ዲስትሪከት ስር በሚገኙ ማዕከሎች ማለትም በደሌ፤ መቱ ፤ ሁሩሙ፤ ያዩ ዴጋ፤ ዳሪሙ ፤ዶረኒ፤ በቾ ፤ ኖፓ፤ ላሎ፤ ስሌኑኑ ፤ ሱጴ ፤ጮራ፤ ጎሬ፤ ቡሬ፤ ጨዋቃ እና ከላይ በተዘረዘሩት አገልግሎት መስጫ ማእከል ስር ለሚገኙ እና ሳተላይት ጣቢያ በሙሉ ተዘዋውሮ ለመስራት |
1 |
25,000 |
- የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ ዲስትሪክት በበጀት አመቱ ለሚያከናውናቸው ለተለያዩ የኦፕሬሽን እና ለአዳዲስ የመስመር ዝርጋታ ስራዎች የሚያገለግሉ ፒክ አፕ ባለሁለት ጋቢና 4WD እና አይሱዙ 35 ኩንታል የሚጭን ለአንድ ዓመት የሚቆይ የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ጨረታ::
- ተጫራቾች በሎት-1 እና በሎት-2 ለተጠቀሱት ዕቃዎች የኮንስትራክሽን የሲቪል ኢንጅነሪንግ መሳሪያዎችና መገልገያዎችን ማከራየት የሚል ያለው፣ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ዋናውን ሰነድ እና የባለቤትነት ይዞታ ማረጋገጫ (ሊብሬ)ኦሪጂናል በማንኛውም ሰዓት ሲጠየቁ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በኦሮሚያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ በሚገኘው ዲስትሪክቱ ቢሮ እና በኦሮሚያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በነቀምት ዲስትሪክት ፕሮኪርመንት ቢሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መወሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /cpo/ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ግንቦት 29 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በመቱ በፕሮክዩርመንት ሎጅስቲክስ ዌርሃውስ ፋሲሊቲ ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ግንቦት 29 ቀን 2012 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በመቱ በፕሮክዩርመንት ሎጅስቲክስ እና ዌርሃውስ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 047 141 46 20/09 1785 69 06/ 09 60 43 49 13 ወይም 09 117672 26 መደወል ይችላሉ፡፡
- ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቱ ዲስትሪክት