Building and Warehouse / House / Land Lease & Real Estate

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኤርፖርት በክልል ኤርፖርቶች ለልዩ ልዩ ንግድ አገልግሎት መስጫ በተዘጋጁ ቦታዎች ላይ ለኤርፖርቱ ተገልጋዮች አገልግሎቶች መስጠት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት) ዓመት ቀይ የውል ጊዜ ማከራየት ይፈልጋል

 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ SSNT-T208

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኤርፖር በክልል ኤርፖርቶች ለልዩ ልዩ ንግድ አገልግሎት መስጫ በተዘጋጁ ቦታዎች ላይ ለኤርፖርቱ ተገልጋዮች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች መስጠት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ 5 (አምስት) ዓመት ቀይ የውል ጊዜ ማከራየት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

አገልግሎት አይነቶች

ባህርዳር

መቀሌ

አክሱም

ሀዋሳ

አሶሳ

ጋምቤላ

ጅግጅጋ

አርባምንጭ

ላሊበላ

ጎንደር

1

ባህላዊ ጌጣጌጥና የስጦታ ዕቃዎች

1

2

9

2

1

 

 

 

 

1

2

የባህል አልባሳት

1

1

2

2

 

 

 

 

 

 

3

መለስተኛ ሱፐር ማርኬት

1

1

2

1

1

 

 

1

 

 

4

የመረጃ መስጫ ዴስክ (ለሆቴልና ለአስጎብኝ ድርጅቶች)

16

2

2

4

3

 

 

 

20

 

5

ካፌና ሬስቶራንት

 

1

1

1

 

1

 

1

 

 

6

ካፌና ሬስቶራንት (ከተርሚናል ውጪ)

 

1

 

 

 

 

 

 

 

 

7

ባህላዊ ቡና

 

1

1

 

 

 

 

 

 

1

8

ሻንጣ መጠቅለያ

 

 

n