የጨረታ ማስታወቂያ
በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2013 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ
- የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣
- ፈርኒቸር፣
- ጎማና ካለመዳሪያ፣
- ደንብ ልብስ፣
- ሞተር ሳይክል፣
- ዶዘር ኪራይ እና
- የጽህፈት መሳሪያዎችን መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዲዎች በመወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ። በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ።
- ለጨረታ ማስከበሪያ አምስት ሺ (5000) ብር በሲፒኦ (cpo) ብቻ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረ (cpo) ብቻ ማስያዝ የሚችል።
- ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፈ ቀርቦ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነና ዕቃዎቹን በራሱ ሙሉ ወጪ በታዘዘ በአጭር ጊዜ ውስጥ እስከ ጽ/ ቤቱ ለማቅረብና ቆጥሮ ውስጥ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆነ።
- ተጫራቾች የተፈለገውን እቃ ጥራትና ብዛት አሟልተው የማቅረብ ግዴታ አለበት።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የደንብ ልብሶች እና ለመ/ቤቱ አስፈላጊ ለሆኑ እቃዎች ሳምፕል (ናሙና) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ በመንግስት ስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን
- ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጠናቆ በዚሁ ቀን በ8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ መቶ ሃምሳ (150) ብር በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በመግዛት የሚጫረቱበትን መወዳደሪያ የአንዱን ዋጋ በመሙላት ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በሐሉ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርበታል።
- በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ክልክል ነው።
- የሚወዳደሩበት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው እና የሚነበብ መሆን አለበት።
- ተወዳዳሪዎች ዋጋን የሚገልጽ ሰነድ እና ፈቃድን የሚገልጽ ሰነድ ብቻ ለብቻ በሁለት ፖስታ በማሸግ ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት ማቅረብ አለባቸው።
- ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የማያሟላ በጨረታው መሳተፍ የለበትም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0911-01-35-96/ 09-10-87-3922
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት