የጨረታ ማስታወቂያ
በኢሉባቦር ዞን የአልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የጽህፈት መሣሪያዎች
- የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች እና የስፖርት ልብስ
- የመኪና እና የሞተር ጎማናየተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች
- የሰራተኞች ደንብ ልብስ
- የግንባታ ዕቃዎች
- የተለያዩ ጀነሬተሮች
ስስዚህ በጨረታው ስመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የ2013 ዓ.ም. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው እና የ2012 የሥራ ግብር የከፈለ መሆኑን።
- ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10000( አስር ሺህ) ከታወቀ ባንክ CPOከጨረታው ሰነድ ኦርጅናል ውስጥ አካተው በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች VAT15% ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያመላክት ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ በተለያየ እና በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 50( ሃምሳ ብር ) በመከፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ9/1/2013 ዓም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በኢሉባቦር ዞን የአልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ከግዥ ክፍል 13 ቁጥር በመቅረብ የዕቃዎቹን ዝርዝር እና ለዚሁ የተዘጋጀውን የተጫራቾችን መመሪያ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ዕቃውን ሁሉ ማስጫኛና ማውረጃ ጨምሮ እሰከ ወረዳው ገ/ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል።
- ጨረታዉ በ25/1/2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ በተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢሉባቦር ዞን የአልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በግልጽ ይከፈታል ::
- አሽናፊው ያሸነፈበት ዕቃ ከ10,000 ( አስር ሺህ ) ብር በላይ ከሆነ ቲኢቲ 2% ለመንግስት ይከፈላል ።
- አሸናፊው ከመስሪያ ቤታችን ጋር የአንድ ዓመት ወይንም የ6 ወር ስምምነት ይፈጽማል ።
- የጨረታው ማስከበሪያ ብር ለተሽናፊው ተጫራች ጨረታው ከተጠናቀቀ በኋላ ይመለስለታል ሰአሽናፊው ግን ያሸነፈበትን ዕቃ የግዥ ውል ስምምነት ከፈጸመ በኋላ የጨረታው ማስከበሪያው ብር ይመለስበታል።
- . መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ መሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የደንብ ልብስ ጨርቅ ናሙና ከፖስታው ጋር አሽጎ ማቅረብ አለበት፡፡
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-344-04-52/ 047-344-03-15
በኢሉባቦር ዞን የአልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ኢ/ ት/ጽ/ቤት