በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሐኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Tender
< Back

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሐኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የግልፅ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-004

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ 2012 በጀት ዓመት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች የተዘጋጀ ፡፡ እንዲሁም

 • lot 1 የተለያዩ መድሐኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በመስኩ የተሰማራችሁ አቅራቢዎች፡፡

 1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
 3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ
 4. የተጨማሪ እሴት ታክስvat/ሰርተፊኬት
 5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ሲፒኦ  lot 1 መድሐኒት (2000) ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ከጨረታ ሰነጅ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 6. ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጅውን ዝርዝር ጉዳዮችና የተጫራቾችን መመሪያ የያዘ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ የጨረታ ሰነድ ብር 100 ብር /መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
 7. ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ምሮ 30 የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ጨረታው የሚዘጋው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ታሽጎ በንጋታው 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 8. አሸናፊው ድርጅት ውሉ በተፈራረሙብት 35 ቀን ውስጥ ጥገናውን ያከናውናል ያቀርባል፡፡
 9. አሸናፊ ሆኖ የተመረጥው ድርጅት በአካል በመቅረብ ስራውን ማከናውን አለበት
 10. ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ተጫራቶች ባቀረቡት የማወዳደሪያ ሀሣብ ላይ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው እራሣቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
 11. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው እና በእያንዳንዱ ላይ ማተም በማድረግ ማቅርብ ይኖርባቸዋል፡፡
 12. ተጫራቾች በዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ 15% vat ያካተተ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጥቀስ ይኖርበታል ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
 13. ኦርጅናል እና ኮፒውን ሰንድ ለየብቻ አድርጎ በማያያዝ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 14. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ መረጃ የጨረታ ሰንድ የሚገኝበት ቦታ አ/ከ/ክ/ከ/ጤና ጣቢያ

መሳለሚያ እህል በረንዳ ከእሳት አደጋ በስተጀርባ በሚገኛው

የፈ///አስ/ ቢሮ ቁጥር 4 በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

ስልክ ቁጥር፡– 01127562/0112756204

በአዲስ ከተማ //ጤና /

ቤት የአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ