የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ
መለያ ቁጥር 001/2013 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 07 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ
- ሎት 1፡ ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 2፡ ጽዳት
- ሎት 3: ሕትመት
- ሎት 4፡ አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች
- ሎት 5፡ የደንብ ልብስ
- ሎት 6: የተለያዩ መድሀኒቶች
- ሎት 7: የተለያዩ ጥገናዎች
- ሎት8 ፡ የደንብ ልብስ ስፌት
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ ማሟላት የሚገባቸውን መስፈርቶች፡፡
01፡–ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የሚቀርብማስረጃ
02፡– የመንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
03፡– ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
04፡– የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/መግዛት ይችላሉ
05፡– የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
06፡–ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን እንስቶ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት እየር ላይ ይውላል፡፡
07፡– ተጫራቾች የዶክመንታቸውን ዋናውን ፎቶ ኮፒ ውል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
08፡– ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ እንደተነገራቸው ቀርበው ውላቸውን ለመፈጸም 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
09፡- ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
10፡- ተጫራቾች በሚያቀርበበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
11፡- የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ 11ኛ የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
12፡ ጤና ጣቢያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙለ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ሎት 1፡- ቋሚ ዕቃዎች ——————————–1500
- ሎት 2፡- የጽዳት ዕቃዎች————————- 5460
- ሎት 3 ፡- የተለያዩ ሕትመቶች———————–5400
- ሎት 4 ፡- አላቂ የጽሕፈት ዕቃዎች ———–3845
- ሎት 5፡– የደንብ ልብስ—————————— 4583
- ሎት 6፡– የተለያዩ መድሀኒቶች—————–1500
- ሎት 7፡- የተለያዩ ጥገናዎች ——————- 5400
- ሎት 8፡- የደንብ ልብስ ስፌት —————–1000
አድራሻ፡ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ በተለምዶ ጫካ ሜዳ በሚባለው ሜይዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ነባር ቀበሌ 32፡፡
ስልክ ቁጥር0112786801/0118299564
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ
ጤና ጽ/ቤት አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ