አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር 001/13
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃ/ቃ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት በ2013በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ
- የጽህፈት መሳሪያዎች፣
- አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
- የህትመት ውጤቶች ፣
- የደንብ ልብስ፣
- ቋሚ እቃዎች እና
- ለኔትዎርክ ዝርጋታ የሚያገለግሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል
በጨረታው ስመሳተፍ መሟላት ያለባቸው።
- አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎትአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
- ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥበግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ
- ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥየምስክር ወረቀት
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ የሚሆን የጠቅላላ ዋጋ 1%በባንክ የተረጋገጠ (cpo) ማስያዝ አለባቸው
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 27 ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደትበመቅረብ መውሰድ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ቃሊቲቶታል ፊት ለፊት ካፍደም ጎን በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤታችን ድረስበመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸውናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው
- ጨረታው በጋዜጣ ላይ በወጣበት 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ስዓትተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
- የጨረታው መክፈቻ ቀን ከወጣበት 11ኛው ቀን በዓል ከሆነበሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል
- ተጫራቾች አሸናፊው ከመለየቱ በፊት በእያንዳንዱ እቃ ላይ ናሙናማቅረብ አለባቸው
- የጨረታው አሸናፊ የጠቅላላ 10% cpo ዋስትና ማስያዝ አለበት
- . ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ :
በስልክ ቁጥር 0114715712/0114716388
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮየአቃቂ ቃሊቲ ክፍስ ከተማ አነስተኛ ግብርከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት