ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት በመ/ግ//ደ/ስ/ሂደት በ2013 በጀት ዓመት የሚከተሉትን አገልግሎትና ዕቃ ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- የህትመት ውጤቶች
- መስተንግዶ አገልግሎት
- የትራንስፖርት እና የጭነት አገልግሎት
- የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
- የፅዳት ዕቃዎች
- የፅህፈት መሳርያ
- የደንብ ልብስ
- የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የዘመኑን ግብር የከፈለ
- ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- በአቅራቢነት የተመዘገበ ሰለመሆኑ የሚያሳይ 10 መቶኛ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ የሚችል
- በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅቶ በሚያቀርበው ዕቃ ዕሴት የጨመረና አምራች ስለመሆኑ ካደራጁ መ/ቤት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
- የጨረታው ሳጥን ከተዘጋ ብኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም
- ጨረታ ከተከፈተ ብኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተሰጡ ዋጋዎችን መለወጥ ወይም ከውድድሩ መውጣት አይችልም።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት ማሟላት የሚችሉይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት በመ/ግ//ደ/ስ/ሂደት 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ የሰነዱን ዋጋ 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ ከፍሎ በመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ በመሙላት በፖስታ በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ ናሙና የሚያስፈልጋቸው እቃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
አድራሻ፡– በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ጎሮ መንገድ ወረዳ 11 አደባባይ
አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 11ፋ/ጽ/ቤት
በመ/ግ//ደ/ስ/ሂደት 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 0920509999 ወይም 0911514094
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃ/ቃ/ክ/ከተማ
ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት