የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር ኮ/ሜ/ዩ/001/2013 ዓ/ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 የሚገኘው ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ለ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡ ቋሚና አላቂ እቃዎች/አገልግሎቶች/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሎት ቁጥር |
የግዥ ዓይነት /ሎት/ |
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ ብር |
ጨረታው ተዝግቶ የሚከፈትበት ቀን |
የጨረታ ማስከበሪያ መያዣ /CPO/ ባንክ ጋራንቲ ጥሬ ገንዘብ |
ምርመራ |
ሎት1 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ ፍላጎት ጨረታ፤ |
100.00 ብር |
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡15 ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ይከፈታል፡፡ |
20,000.00
|
|
ሎት2 |
የላብራቶሪ አላቂ መሳሪያ እቃዎችና ኬሚካል ግዥ ፍላጎት ጨረታ |
100.00 ብር |
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡15 ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ይከፈታል፡፡ |
40,000.00
|
|
ሎት3 |
የህትመት አገልግሎት ግዥ ፍላጎት ጨረታ፤ |
100.00 ብር |
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡15 ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ይከፈታል፡፡ |
15,000.00 |
|
ሎት4 |
አላቂ የፅዳት እቃዎች ግዥ ፍላጎት ጨረታ፤ |
100.00 ብር |
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡15 ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ይከፈታል፡፡ |
15,000.00 |
|
ሎት5 |
አላቂ የእድሳትና የጥገና እቃዎች ግዥ ፍላጎት ጨረታ፤ |
100.00 ብር |
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡15 ተዘግቶ በዛው ዕለት 4፡30 ይከፈታል፡፡ |
20,000.00
|
|
ሎት6 |
አላቂ የተሽከርካሪ እድሳትና ጥገና እቃዎች ግዥ ፍላጎት ጨረታ |
100.00 ብር |
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡15 ተዘግቶ በዛው ዕለት 4፡30 ይከፈታል፡፡ |
7,000.00
|
|
ሎት7 |
ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ ፍላጎት ጨረታ |
100.00 ብር |
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡15 ተዘግቶ በዛው ፅለት 8፡30 ይከፈታል ፡፡ |
50,000.00
|
|
ሎት8 |
ቋሚ የአይሲቲ እቃዎች ግዥ ፍላጎት ጨረታ፤ |
100.00 ብር |
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡15 ተዘግቶ በዛው ፅለት 4፡30 ይከፈታል ፡፡ |
35,000.00
|
|
ሎት9 |
የአይሲቲና የኤሌክትሮኒክስ ኣላቂ እቃዎች ግዥ ፍላጎት ጨረታ፤ |
100.00 ብር |
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡15 ተዘግቶ በዛው ዕለት 4፡30 ይከፈታል፡፡ |
10,000.00
|
|
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቶች በዘርፉ የተመዘገቡበት