የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ለ2013 በጀት አመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት ጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውምተጫራቾች፡
- ተጫራቾች የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን የመንግስትግብር የከፈሉና የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው የእቃ አቅራቢዎችዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸውየምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳንዱየተወዳደሩበት የንግድ ፈቃድ የሚመለስ ብር በባንክ የተመሰከረ(ሲፒኦ) ብር 5,000) /አምስት ሺህ ብር / ማስያዝ የሚችል፡፡
- ኢሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ የሚመለስ ብር 10%በባንክ የተመሰከረ (ሲፒኦ) ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የእቃ ዝርዝር ሰነዶች በታሸገኤንቨሎፕ ኦርጅናል ማቅረብ የሚችል፡፡
- ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በይፋ በአየር ላይ ከቆየ በኋላ 11፡00ሰዓት ተዘግቶ 11ኛው ዕለት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች እና ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
- ይህ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (መቶ ብር) ብቻበመክፈል ዘወትር በመንግስት የስራ ሰዓት በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ02 ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8 መጥተው መግዛትይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታውሰነድ የተገለጹትን ማንኛውንም ነገር መለወጥ ወይምማስተካከል አይቻልም፡፡ መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አድራሻችን፡- ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤትልዩ ቦታው መካኒሳ ወደ ቆሬ በሚወስደው ኮንዶሚንየም ከፍ ብሎለተጨማሪ መረጃ 011-321-05-16 መደወል ይችላሉ ::
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍስ ከተማ የወረዳ 02አስተዳደር ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት