በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች ፣ ጫማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ብትን ጨርቅ፤ አልባሳት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጉምሩክ ዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሰረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል