ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በደቡብ ጎንደር መስ/ዞን የሊቦ ከም/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- ሎት 1. የጽ/መሳሪያ፣
- ሎት 2. የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ ከተጫራቾች መካከል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል::
- የቲን ናምበት ተመዝጋቢ የሆነ
- የዘመኑን ግብር የከፈለና ፍቃዱን ያደሰ
- የግዥው መጠን 200 ሺህ ብር አና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚሞሉትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሊቦ ከ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 እያንዳንዱን ሰነድ 50 ብር በመክፈል መውሰድ ይቻላል::
- የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማስያዝ የሚችል እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ የሚሸጠው ለተከታታይ ይህ ጨረታ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ15 ቀናት ሲሆን እስከ 11፡30 ይሸጣል:: በዚሁ ቀን ላይ 11፡30 ይታሸጋል:: በ16ኛው ቀን 3፡30 ላይ ይከፈታል ይሁንና 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደርበት ጠቅላላ ዋጋ ብር 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /ጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ በመቁረጥ ደረሰኙን ኮፒ አድርጎ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንዶ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጆች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ሊቦ ከም/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በግዥ/ ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የጨረታ ማስከበሪያውን ከኦርጅናል ሰነዱ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማስገባት አለበት::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት ባይገኝ የጨረታውን መከፈት የማያስተጓጉለው ከመሆኑም በተጨማሪ በጨረታ ሂደቱ ለተላለፉ ውሳኔዎች ተገዥ ይሆናል::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ከአገኘው ከአሸናፊው አካል ከሚገዛው እቃ ላይ 20 በመቶ መቀነስ ወይም መጨመር ይቻላል::
- ወደድሮ የሚካሂደው በጥቅል ድምር ይሆናል::
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኙት ወይም በስልክ ቁጥር 058 444 01 95/22 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::
ሊቦ ከም/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት