በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በአዊ ዞን ዳንግላ ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን በዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት በቁTir /ዳ/ከ/አስ/አገ/463/01/02 በቀን 11/01/2013 ዓ.ም የተለያዩ መሰረተ ልማቶች በ2013 በጀት አመት በUIIDP በጀት በአዲስ እንዲሰራላቸው በጠየቁን መሰረት በቀን 18/2/2013 ማውጣታች ይታወቃል ሆኖም ግን በተለያዩ ምክንያቶች በ04 ቀበሌ ጠጠር መንገድ ስራ package no dang-UIIDP-CW-10/2020/2021 ሎት4 ከውሃ ልማት ዲች ባለእግዚያብሄር ቤ/ክርስቲያን እስከ ደንገሽታ መንገድ ድረስ ርዝመት 1089 ሜትር/ ስፋት 7 ሜትር ያለውን ጨረታ ውድቅ ስለሆነ ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ካላቸዉ ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁTir (ቲን) ሰርተፍኬት ያላቸዉ፣
- የግዥዉ መጠን ከብር 200 ሺህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች ከተራ ቁTir 1-3 ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ተነባቢ በሆነ ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- የጨረታዉን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች ካደራጃቸው መ/ቤት ለጽ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ ወቅታዊ የሆነ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግል ተቋራጮች ሰነዱን የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) ከፍለዉ ዳንግላ ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በግ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁTir 3 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 35,000.00/ሰላሳ አምስት ሽህ በሲ.ፒ.ኦ፤ ወይም በቢን ቦንድ /የክፍያ ትዕዛዝ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመስሪያ ቤቱ የባንክ ሂሳብ ቁጠር የሚያስገባ እና ዲፖዚት ስሊፕ ወይም በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ የሚያደርግ እና ደረሰኝ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
- አሸናፊ ድርድት የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዋጋ 10 በመቶ ዋስትና በቢድ ቦንድ ፣ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ደረሰኝ እና በባንክ በመ/ቱ ሂሳብ ቁTir ገቢ ሚያደርግ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ስም፣ አድራሻ፣ ፊርማና ማህተም በማድረግ ኮፒ እና ኦሮጅናል በግዥ ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁTir 3 ለጨረታ ከተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት እስከ 11፡00 ሰነዱ መግዛት ይችላሉ፡፡
- በ22ኛዉ ቀን እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን ለጨረታ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ፡፡
- ጨረታዉ በ22ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በ4፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፤
- . የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ስለጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁTir 0582211683 ወይም በአካል ቢሮ ቁTir 3 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁTir 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
የዳንግላ ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት