ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን በአንፆ/ገ/ወ/ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ//በድን በአፆ/ገ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በአሰለሌ ቀለበት ወንበር የሳል ወንዝ ፕሮጀክት አንድ ካናል ግንባታ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሣተፍ የምትፈልጉ፡
- በደረጃ 5 እና በላይ ሆኖ ውሃ ስራ ተቋራጭ ግንባታ ፈቃድ ያለው፡፡
- ተጫራቾች ህጋዊ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬትና የቫት ተመዝጋቢነት እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ጨረታውን መወዳደር የምትፈልጉ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከ5/10/2012 ዓ.ም እስከ 6/11/2012 ዓ.ም ግ/ፋይ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር G-01 ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች 5/10/2012 እስከ 6/11/2012 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሠነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎኘ ኦርጅናልና ኮፒውን በመግለጽ /በመለየት አንፆ/ገ/ወ/ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂ. ቢሮ ቀጥር G-06 ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ሣጥኑን በ6/11/2012 ዓ.ም ከቀኑ 4፡01 ይታሽጋል፡፡ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 131,800/ አንድ መቶ ሰላሳ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ብር ብቻ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቀ ባንኮች የሚሰጥ የባንክ ዋስትና /CPO/ ለ88 ቀን እና በላይ የሚቆይ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለብቻ አሽጎ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የቴክኒካል መስፈርቱን ኦርጅናልና ኮፒ፣ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም ሲ.ፒኦ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- መ/ቤቱ የሚያስራውን ስራ 20 ፐርሰንት /ሃያ ፐርሰንት/ የመቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለው
- ለተጨማሪ መረጃ በአካል በግዢ ፋይናንስ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂ በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0334440562/ 0334440011/0334440513 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡
ማሳሰቢያ፡–ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት መሰረት ይከፈታል፡፡
በአ.ብ.ክ.መ በሰሜን ሸዋ ዞን በአንፃ/ገ/ወ/ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት