ግልጽ የጨረታ ማስታወቄያ
በአብቁተ ምዕ/ጎጃም ዞን ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውል
- የጽ/መሣሪያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ነጋዴዎች መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም
በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፍ ይጋብዛል።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ህጋዊ የን/ፈቃድ ያላቸው
- . የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው
- የግዥው መጠን ብር 50 ሺህ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢነት/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በጥንቃቄ ኮፒና ኦሪጅናል ተብሎ በትልቅ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት 2:30 እስከ 11:30 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመልስ 20 /ሃያ ብር/ በመክፈል ከአብቁተ ምዕ/ጎጃም ዞን ጽ/ቤት ፋይናንስ ስራ ሂደት ቢ/ቁጥር 2 ማግኘት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ሲፒኦ/ ጠቅላላ ዋጋ ድምር 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ/ሲፒኦ/ ማቅረብ አለባቸው።
- የሚገዛው ዕቃ ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይችላል።
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን በቀኑ 8:00 ይሆናል።ጨረታው የሚከፈተው በተዘጋበት ቀን ከቀኑ 8:30 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አብቁተ ምዕ/ጎጃም ዞን ጽ/ቤት ይሆናል።ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በራሳቸው ፈቃድ ካልተገኙ ተቋሙ ጨረታውን ከመክፈት አይታገድም።ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቀን ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፤
- ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት የተከለከለ ነው።
- ተጫራቾች ካሸነፈ ንብረቱን አብቁተ ምዕ/ጎ/ዞን ጽ/ቤት ፍ/ሰላም ከተማ ን/ክፍል ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ 0587751156 በመደወል ወይም በአካል ፍ/ሰላም በሚገኘው የተቋሙ ህንፃ ፋሲሊቲ የሰራ ሂደት በመገኘት ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
የአብቁተ ምዕ/ጎጃም ዞን ጽ/ቤት