ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁ 1/2ኛ/ደ/001/2013
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2013 ዓ.ምበጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የእቃ አይነት በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- Lot 1 ቋሚ እቃዎች
- Lot 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
- Lot 3 የስፖርት እቃዎች
- Lot 4 የፅዳት እቃዎች
- Lot 5 የደንብ ልብስ
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኦርጅናልና ቅጂ፡፡
- . ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ኦርጅናልና ቅጂ፡፡
- ተጫራቾች ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበባት ኦርጅናልኮፒ፡፡
- ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 0.05% በ CPO ወይምበጥሬ ገንዘብ ለእያንዳንዱ ሎት ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚያስይዙት CPO የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰራመሆን አለበት፡፡
- ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች የሰነድ ማስከበሪያ CPOወይም በጥሬ ገንዘብ ለእያንዳንዱ ሎት ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቶች ጨረታ ሰነዱን ከቢሮቁጥር 4፤100(አንድ መቶ ብር)በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተወዳድረው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10%ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን እቃ ናሙና (በፎቶ የሚቀርር ነንእና በእቃ የሚቀርቡትን )ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀንበፊት ማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቶች ጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበትቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናቶች ከቢሮ ቁጥር 4በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- . ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይቀን 4፡30 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 4 ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኝበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው ቀን ዕሁድወይም ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የመጀመሪያው የስራ ቀንይሆናል፡፡
- ት/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን ማህተም በማድረግና አስፈላጊሰነዶች በማሟላት በሁለት ኤንቨሎፕ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች ለተጨማሪ ማብራሪያና ጥያቄ ካላቸው በስልክ ቁጥር0118886850 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- . ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ በራሳቸው ወጪ ለገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ማስረከብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚሞሉት የአንድ ዋጋ ቫት ያካተተ መሆንአለባቸው፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት