የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የበሰቃ አፀደ ህፃናትና የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ የአንደኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ በሰቃ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የፋ ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት በ2013 የበጀት አመት የሚያስፈልገውን የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክሶችን፣ የህትመት ውጤቶችን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ከግቢዎች ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ደምረው ማቅረብ አለባቸው
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 2/100 በባንክ የተረጋገጠ /CPO ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ መገምገሚያ መስፈርት:- ግልጽ የሆነ ስፔስፍኬሽን የወቅቱን የገበያ ሁኔታ ያገናዘበ መሆኑ ጥራት ላለው ዕቃ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ላቀረበ መሆኑን እንገልፃለ፡፡ በሰቃ አፀደ ህፃናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ከላይ ለተጠቀሰው ዕቃ ዝርዝርየያዘውሰነድየማይመለስብር 100.00 አንድመቶብርበመክፈል ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይቻላ
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በግልጽ በመሙላት ኦርጂናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በማሽግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በት/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው 10ኛው ቀን 11:00 ሰአት ተዘግቶ ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው አድራሻ አቃ/ቃ/ክ/ከ ወረዳ 8 ከጨርቃጨርቅ ጀርባ
ተ.ቁ |
መግለጫ |
የዕቃው አይነት |
1 |
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ |
2 |
ሎት 2 |
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች |
3 |
ሎት 3 |
የጽዳት ዕቃዎች |
4 |
ሎት 4 |
ህትመቶች |
5 |
ሎት 5 |
የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች |
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/መምሪያ በሰቃ አፀደ ህፃናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት