ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር :-02/2013
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትልዩ ልዩ ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
- ያገለገሉያብረት በሮች ባለ1 ተከፋች
- ያገለገሉ የብረት መስኮቶች ባለ3 ተከፋች
- ያገለገሉ የብረት መስኮቶች ባለ1 ተከፋች
- ያገለገሉ የመሬት ቴራዞን
- ያገለገሉ ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች
- ፍራሽ የኮርኒስ ችፑዶች
- ያገለገሉ የተለያየ መጠን ያላቸው ኮምፐርሳቶና ችፑዶች
- ያገለገሉ የበር ሳንቃዎች
- ያገለገሱ ፕላስቲክ አሸንዳዎች
- ያገለገሉ እሽግ የእንጨት በሮች
- ያያገለገሉ ጎረንዳድ ቆርቆሮዎች
- ያገለገሉ የማስታወቂያ ብረቶች
- ያገለገሉ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች
- ያገለገሉ ሽንት ቤት መቀመጫ ሲንኮች
- ያገለገሉ የመንገድ ዳር ቆሻሻ መጣያ የብረት
- ያገለገሉ የብረት ጋሪዎች
- ያገለገሉ የሀሳብ መስጫ ሳጥኖች የብረት
- የተሰባበሩ የፋይል ማስቀመጫ ሳተራል
- ያገለገለ ትልቅ ካዝና የብረት
በወጨረታው ስመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብም ሆነድርጅት፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4420.00 ( አራት ሺ አራት መቶ ሃያ (ብር)በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ለእያንዳንዱ ንብረት መነሻ ዋጋ ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር ተያይዟል፡፡
- አሸናፊ ተጫራች የአሸነፈበትን የሚገልጽ ደብዳቤ በደረሰው በአምስትቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ገቢ በማድረግና ንብረቱን የማንሳትግዴታ አለበት፡፡
- ተሸናፊ ተጫራች የስያዘው CPO ወዲያውኑ ይመለስለታል፡፡
- የዋጋ ማቅረቢያ CPO ሲያቀርቡ መውሰድ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕጋዜጣው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስር የስራ ቀናትለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀንከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾችወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊ ተጫራች በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ይገልጿል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- አድራሻ፡ የካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መንገድ ይዞ ከኢትዮጵያ አይነ ስውራን ማህበር ፊት ለፊት በሚገኘው በአራዳ ክ/ከ/ወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት
- ስልክ ቁጥር፡-0111262899/0111580697
አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት