ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ ቤት የመንገድ መብራት ዝርጋታ (straight light project) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መጫረት የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- በዘመኑ የታደሰ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራዎች (electpmechanical works) ስራ ተቋራጭ ደረጃ sc-EM 4 እና በላይ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት መወዳደር ይችላሉ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታስክ vAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- .ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
- ከሚመለከተው የገቢ ባለስልጣን ጽ/ቤት የ2012 የግብር ከፋይነት ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ባለፉት አምስት አመታት ቢያንስ 10,000,000 ብር / አስር ሚሊዮን ብር/ እና ከዚያ በላይ ሁለት ፕሮጀክቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ስለማከናውናቸው የመልካም ስራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከቁ 1-7 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በተጨማሪም በጨረታ መክፈቻው ቀን እና ሰአት ተግሪ# ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ከላይ በተቁጥር 1-7 የተጠቀሱትን ኦርጅናል ሰነዶች ይዘው መቅረብ አለባቸው።
- ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 400 /እራት መቶ ብር/ በመከፈል ከባቲ አስተን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ከግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ዘወትር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰአት ድረስ ከ21/9/202 ጀምሮ መግዛት ይችላሉ።
- . ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ከሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ 175000 /አንድ መቶ ሰባ አምስት ሺ ብር/ ማስያዝ ይርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን ቴከኒካልና ፋይናንሻል ዋና እና ቅጂ በማድረግ በጥንቃቄ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ የባቲ ከተማአስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለግዥ እና ፋይናንስ አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 7፡30 ድረስ ጨረታው ከወጣበት ቀን 21/09/202 ጀምሮ እስከ /11/10/2012 ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል።
- . ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ12/10/2012 03፡00 ሰዓት ታሽጎ በ3፡30 ሰእት በከተማ አስተዳደር ትንሿ እዳራሽ ይከፈታል።
- የጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለበት የግንባታ ስራውን ማየት በሚገባቸው ባለሙያዎችጽ/ቤቱ አረጋግጦ የሚረከብ መሆኑን ተጫራች ማወቅ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱጨረታው ከተከፈተ በኋላ 40 ቀን ጸንቶ ይቆያል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሪልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-899-44-54 በመደወል ማግኘት ይችላሉ ።
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት