የመኪና ጥገና ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ከተማ የሚገኘው የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል፡፡ለ2013 በጀት ዓመት ለ 1 ዓመት የመኪናዎች (ተሸከርካሪዎች) ጥገና እንዲያደርጉ በደሴ ከተማ አካባቢ ያሉ ጋራዦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚችል ተቋማት
- የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያለው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ያለው፣
- ቲን ነምበር ያለው መወዳደር ይችላል።
- በሙያው የተካኑና ልምድ ያላቸው ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ማስረጃ ያላቸው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ሁለተኛ ደረጃ የተሸከርካሪ ፈቃድ ያለው፣
- . የጨረታ ሰነዱ ከዛሬ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15ቀን በአየር ላይ ይውላል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በቦሩ ሜዳ ሆ/ል ግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 3 ባሉት የስራ ቀናት በ200.00 ( ሁለት መቶ ብር) ለመግዛት መወሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን 8፡00 ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸግና በዛው ቀን 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ግ/ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታው ሊከፈት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 (ሶስት ሺህ ብር) ሲፒኦማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታ ሰነዱን ሲሞሉ ባዶ ቦታ መተው አይቻልም፡፡ ከነቫቱምሊሆን ይገባል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ስበስመ መረጃ፡በስልክ ቁጥር፡- 033 2415005 ደውለው ይጠይቁን።
- በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
- የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ያግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ ድጋፍ የስራ ሂደት