በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተወሰነ ልዩ ልዩ ሰብሎች ስንዴ፣ ዱቤ ሽምብራ፣ የአካባቢ ሽምብራ፣ ባቄላ፣ ጥቁር ምስር እና ነጭ ምስር መሸጥ እና ልዩ ልዩ መገልገያ መሳሪያዎች/ማጭድ፣ መርጫ መሳሪያ፣ ትጥቅ ልብስና የነቀዝ ፒክስ/ መግዛት ይፈልጋል