የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቴክኒከ ሙያና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የቅዱስ ላሊበላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ፤ ለግንባታ ለማሰልጠኛ፣ ለብቃት ምዘና ማስመዘኛ እና ለተለያዩ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን እቃዎች
ምድብ |
የንግደ ሥራ መስክ |
መደብ ኮድ |
ሎት1 |
የጽኅፈት መሳሪያዎች ችርቻሮ ንግድ |
62514 |
ሎት2 |
ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች ችርቻሮ ንግድ |
62515
|
ሎት3 |
ኮምፒዩተር የኮምፒዩተር መሳሪያዎችና ተጓደዳኝ እቃዎች ችርቻሮ |
62513
|
ሎት4 |
የእንስሳት መኖና ጥሬ እቃ ችርቻሮ ንግድ |
62231 |
ሎት5 |
የንፅህና መጠበቂያና የኮስሞቲክስ እቃዎች ችርቻሮ ንግድ |
62311
|
ሎት6 |
የእንስሳት መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያዎች ችርቻሮ ንግድ |
62312
|
ሎት7 |
የትምህርት መረጃ ማሳሪያዎች ችርቻሮ ንግድ |
62318
|
ሎት8 |
የኮንስትራክሽን ማቴሪያለች ችርቻሮ ንግድ |
62361
|
ሎት9 |
የግንድላና አጠና ችርቻሮ ንግድ |
62362 |
ሎት10 |
የጨርቃ ጨርቅ ጭረቶች ፣ጨርቃ ጨርቅ፣ጥጥ፣ከርና አልባሳት ችርቻሮ ንግድ |
62411
|
ሎት11 |
ጫማና የቆዳ ውጤቶችና ተዛማጅ ችርቻሮ ንግድ |
62412 |
ሎት12 |
የኤሌክትሪክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች ችርቻሮ ንግድ |
62512 |
ሎት13 |
የተሽከርካሪ መለዋዎጫና ጌጣጌጥ ችርቻሮ ንግድ |
62712
|
ሎት14 |
የኢንዱስትሪ፣የግብርናና የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና መልገያዎች ችርቻሮ ንግድ |
62911
|
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወርዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- በየምድቡ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው እና ጠቅላላ ዋጋው ከብር 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር / በላይ ለሆነ ግዥ የቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ማያያዝ አለበት::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከግ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የሚያስይዙት የጫረታ ማስከበሪያ ዋስትና ተመላሽ የሚሆን የብር መጠን በጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ስግ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 25.00/ሃያ አምስት ብር ብቻ/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በመጣበት ሰኣዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጐ ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ወደ ቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይተላለፋል ፡፡
- የሚገዙ የእቃዎችንና አገልግሎቶችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033336 10 13 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
የቅዱስ ላሊበላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ