በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃ እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል