የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡–
- ሎት 01 የጽ/መሣሪያ፣
- ሎት 08 የፕላስቲክ ቦት ጫማ ፣
- ሎት 07 ብትን ጨርቃ ጨርቅ
- ሎት 16 የስፖርት ትጥቅ ፣
- ሎት 09 የሞተር ዕቃዎች ፣
- ሎት 17 የመኪና ጎማ፣
- ሎት 19 የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ፣
- ሎት 04 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣
- ሎት 13 የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች ፣
- ሎት 11 ቆርቆሮና ሚስማር ፣
- ሎት 18 ፈርኒቸር ዕቃዎች ፣
- ሎት 12 ሲሚንቶ ፣
- ሎት 14 ጣዉላ፣
- ሎት 15 ቀለም፣
- ሎት 10 የጽዳት ዕቃዎች ፣
- ሎት 05 የተዘጋጁ ልብሶች ፣
- ሎት 02 የቧንቧ ዕቃዎች ፣
- ሎት 03 የፕላስቲክ ቧንቧ /HDPE/፣
- ሎት 19 የማሽን ኪራይ እና
- ሎት 06 ቆዳ ጫማዎች ዕቃዎችን በመደበኛ እና በካፒታል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡
- በአዲሱ የንግድ አዋጅ መሠረት የእያንዳንዱ ሎት የተናጠል በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር ሰርተፍኬት ያላቸውና የተናጠል ሎት የተሞላዉ ዋጋ ከ200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር /በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ የኢት.ብር 65.00 /ስልሳ አምስት ብር / በመክፈል ላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁ.3 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ዋጋ 2% ለእያንዳንዱ ሎት በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ከፖስታው ውስጥ አብሮ መግባት ወይም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ ለሚቆጠር 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆይና በ16ኛው ቀን፡– ሎት 13 የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች፣ሎት 15 የግድግዳና ቆርቆሮ ቀለም፣ ሎት 2 ቆርቆሮና ሚስማር ፣ሎት 12 ሲሚንቶ፣ ሎት 14 ጣውላዎች፣ ሎት 02 የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች ፣ሎት 03 የፕላስቲክ ቧንቧዎች /HDP/ ዕቃዎች ጠዋት 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሎት 19 የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ፣ሎት 09 የሞተር ዕቃ መለዋወጫዎች ፣ሎት 08 የፕላስቲክ ቦት ጫማ ፣ሎት17 የመኪና ጎማ፣ ሎት 16 የስፖርት ትጥቅ ከቀኑ 8፡30 ታሽጎ 9፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እንዲሁም በ17ኛው ቀን፡– ሎት 05 የተዘጋጁ ልብሶች ፣ ሎት 19 የማሽን ኪራይ፣ ሎት 06 የቆዳ ጫማዎች፣ ሎት 07 ብትን ጨርቃ ጨርቆች ፣ ሎት 18 ፈርኒቸር 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በ17ኛዉ ቀን ከሰዓት ሎት 01 የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት 04 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 10 የጽዳት ዕቃዎች ከቀኑ 8፡30 ታሽጎ 9፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
- የተጠቀሰው ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም በካላንደር ዝግ ከሆነ ለሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይተላለፍና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን ኮፒና ኦርጂናል በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- አሸናፊው አካል ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ድረስ አጓጉዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሽያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
- ተጫራቾች በአንድ ሎት ውስጥ የተዘረዘሩትን የዕቃ ዓይነቶች ከፋፍሎ መሙላት አይቻልም :: ውድድሩ በየሎት ምድብ ጥቅል ብር ወይም ድምር ስለሆነ የሁሉም ዋጋዎች መሞላት አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ::
- የተሞላው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጨረታው ከተከፈተበት ቀን አንስ