ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር 001
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቆጣሪ የመ/ደ/ት/ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን
- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣
- ሎት 2. ቋሚ እቃዎች፣
- ሎት 3 የጽዳት እቃዎች፣
- ሎት 4. የደንብ ልብስ፣
- ሎት 5, የህትመት ስራ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይረልጋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
- በጨረታው ለመወዳር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግ/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ ስአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ካጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቶች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል በ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ቆጣሪ የመ/ደ/ት ቤት ሲሮ ቁጥር 05- በወጣበት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በፋይናንስ ሲሮ ቁጥር-01 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው በቀን 11፡30 ሰዓት ተሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በት/ቤቱ -01 ቢሮ ቁጥር ይከፈታል፡፡ የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 1- ሎት 2-ሎት-3-እና 4-ሎት-5- ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሎት— ለሎት 5 ሰቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጐት መግለጫ ማዘጋጅትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የዘገየ ተጫረችና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በተጨማሪ ለማብራሪያ ጥያቄ አድራሻ -ንስ/ላክ/ ከተማ ወረዳ 11 ወረድ ብሎ ልዩ ስሙ ሃና ቀለበት ቆጣሪ የመ/ደ/ትቤት
- ክልል አዲስ አበባ የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር 01114711190
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀጣሪ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት