ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/ፐብሊክ /ሰ/ሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት ጨቁጥር 01/2013
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/ፐብሊክ ሰ/ሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በ2013 በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ
- የህዝብ መኪና አገልግሎት ኪራይ ፣
- የድንኳን እና ፕላስቲክ ወንበሮች አገልግሎት ኪራይ፣
- የማስታወቂያ/ህትመት አገልግሎት ፣
- የመድረክ ዝግጅት ማስዋብ/የዲኮር ዲጄ አገልግሎት፣
- የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣
- የፎቶ ኮፒ እና የፕሪንተር ጥገና አገልግሎት ፣
- አላቂ የቢሮ ዕቃ፣የጭነት መኪናአገልግሎትኪራይ ፣
- ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና
- የተሽከርካሪ ሰርቪስ ጥገና ጋራዥ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች ላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡
በጨረታ መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች
- በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥ ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ
- በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበት የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር/tin no/የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያላቸው፡፡
- የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በአማርኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንፃ 6 ፎቅ የፐብሊክ ሰ/ሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 115 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጥቃቅን አነስተኛ ይበረታታሉ ሆኖም ግን የጨረታ ሰነዱን በነፃ ማግኘት የሚችሉት ካቋቋማቸው አካል ተገቢውን እና የተሟላ ማስረጃ ሲያቀርቡ ብቻ ነው፡፡
- የጨረታው ሰነድ አቀራረብ ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ፡ ፋይናንሽያል ሰነድ ኦሪጅናል እና የፋይናንሽያል ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም 1 ሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
- የመልካም ስራ አፈፃፀም የስራ ልምድ ማቅረብ
የጨረታ ሎት |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን
|
ጨረታው
የሚከፈትበት ቀን
|
ሎት 1 |
የህዝብ መኪና አገልግሎት ኪራይ |
10000 |
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
|
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
|
ሎት2 |
የድንኳን እና ፕላስቲክ ወንበሮች አገልግሎት ኪራይ
|
4000 |
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
|
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
|
ሎት3 |
የማስታወቂያ/ህትመት አገልግሎት |
8000 |
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
|
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
|
ሎት4 |
የመድረክ ዝግጅት ማስዋብ/ የዲኮር እና ዲጄ አገልግሎት
|
3000 |
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
|
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
|
ሎት5 |
የሰራተኛ ደንብ ልብስ |
8000 |
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
|
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
|
ሎት6 |
የፎቶ ኮፒ እና የፕሪንተር ጥገና አገልግሎት |
2500 |
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
|
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
|
ሎት7 |
አላቂ የቢሮ ዕቃ |
7500 |
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
|
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
|
ሎት8 |
የጭነት መኪና አገልግሎት ኪራይ |
6000 |
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
|
ጥቅምት 6/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
|
ሎት9 |
ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
50000 n |