የጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወ/01 የአብዮት እርምጃ አፀደ ህፃናት የመ/ደ/ት /ቤት ለ2013 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግዠው ዓይነት
- ሎት 1፡- የፅህፈት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የትምህርት ዕቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ የስፖርት፣ ትጥቅ፣ህትመት፣ የላብራቶሪ ኬሚካል ግዥ፣ ስፌት ዋጋ
- ሎት:- የጥገና እቃዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች የፈርኒቸርና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት3፡- ሜንቴናንሰ የኮምፒተር እና የተለያዩ ማሽኖች ጥገና ፣ የኤሌክትሪክ መስመር የተለያዩ ብልሽት ጥገና እና የውሃ መስመር ብልሽት ጥገና ሁለገብ የአገልግሎት ሠራተኛ
- ሎት4፡- የመስተንግዶ ውሃ ቆሎ ኩኪስና ለስላሳ አቅራቢ
ከላይ በተጠቀሰው መሰር መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል ::
- በስራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአገር ውስጥ ገቢ እና የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆን አለባቸው::
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘግቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታው ሰነዱን የማይመለስ ከላይ በሉት በተዘረዘረው መሰረት ሎት 1 ብር 100 አንድ መቶ ብርሲሆን ከሎት 2 – 4 ያሉት ብር 50 /ሀምሳ/ ብር በመክፈል ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በቂ/ክ/ከ/ወ/01 የአብዮት እርምጃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ቢሮ.ቁ 1 መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሎት በተዘረዘረው መሰረት ሎት 1 ብር 2,000 ሁለት ሺ ብር ከሎት 2-4 ያሉት ደግሞ ብር 1,000 ዘርን አንድ ሺ ብር ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው::
- ተጫራቾች የሚዉዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገውም ይህ ጨረታ ከወጣበት እሰከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ድረስ በአብዮት እርምጃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት የሠራተኛ ቢሮ ኮሊደር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለሚስፈልጋቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች ያሸንፉባቸውን ዕቃዎች ከናሙና ምንም ለውጥ ሳያደርጉ በቀረበው ናሙና መሠረት የማምጣት ግዴታ አለባቸው፡፡
- ከፍያው የሚፈፀመው ለሚያቀርቡት ዕቃ ሙሉ በሙሉ ለት/ቤቱ ሊያስረክቡና የቀረበው ዕቃ ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው::
- ጨረታው በተዘጋ ማግስት ከጠዋቱ 4፤00 ሰዓት በ2013 ዓ.ም በስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በቂ/ክ/ከ አብዮት እርምጃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 1የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድቅ ይሆናል ።
- ከላይ የተዘረዘረው ሁሉም ናሙና ያስፈልጋቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢር በቂርቆስ
ክ/ከተማ ትምህርት መምሪያ ወ/01 አብዮት እርምጃ አፀደ
ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት