የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር (አዲስፋ/ግጨ /028/201)
በስኳር ኮሮፖሬሽን(አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ) ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ለፋብሪካው የተለያዩ የሥራ ክፍሎች አግልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ መለዋወጫዎችና ሌሎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣
- ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች፣
- ሎት 3 የስኳር ጆንያ (polypropylene bags) with inner liner
- ሎት 4 የተለያዩ የሰራተኞች ጫማዎች፣
- ሎት 5 የሰራተኛች የሥራ ላይ የአደጋ መከላከያዎች፣
- ሎት 6 የሠራተኞች የሥራ አልባሳትና የደንብ ልብሶች፣
ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ አካላት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛ ቀናት ድረስ በማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዲስ አበባ ፊሊፕስ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415 ቀርበው ለዚህ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 150.00(አንድ መቶ ሀምሳ ብር) መግዛት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
- 1ቫት ተመዝጋቢ የሖኑና የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (Tin no)ያላቸው፡፡ በሚወዳደሩበት ዘርፍ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም በመንግስት መ/ቤት ግዢ ለመወዳደር እንደሚችሉ ከገቢ ሰብሳቢ ድርጅቶች ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በጨረታ ሰ መምሪያ ላይ የሚጠቀሰውን የጠቅላላ ዋጋውን 2%የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራነቲ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበተን ዋጋ በእያንዳንዱ በጨረታ ሰነድ መሰረት እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሁለት በታሸገ ፖስታ የቴክኒካልና የፋይናንሻል ሰነደ በሚል መቅረብ ያለበት ሲሆን የአስፈላጊ ሰነዶች ትክክለኛ ኮፒ ከጨረታ ማከበሪያ ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው በ16ኛ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ሊገኙ ፈቃደኛ በሆኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ማንኘውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተበት በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለፁትን ነገሮች ማሻሻል ወይም መተው አይችልም፡፡
- በጨረታው የሚሳተፉ አቅራቢዎች ከዚህ በላይ የተገለፁትን በአግባቡ ሳይፈፅሙ ቢቀሩ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለፋብሪካው ገቢ ሆኖ ተጫራቹ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
- ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የሥልክ ቁጥር ፡- 0115586073/09122102506/0947811195 አዲስ አበባ በመደወል ወይም ዘወትር በስራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
በኢፌዲሪ ስኳር ኮርፖሬሽን
አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ አ.አ ማተባበሪያ ጽ/ቤት