የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ሸዋ ዞን ሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ ቤት ለ2013 በጀት ዓመት በወረዳችን ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች
- የጽህፈት መሳሪያዎችን፤
- የጽዳት እቃዎችን፣
- ፈርኒቸሮችን፤
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣
- የደንብ ልብሶችን፤
- የግንባታ እቃዎችን፤
- የውሃ እቃዎችን፣
- የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የ2012 ግብር የከፈሉ ድርጅቶች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናትና ሰዓት መስሪያ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 21 በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶብቻ ሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገቢዎች ቢሮ በመክፈል መግዛት ይቻላል።
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ጎጃም መስመር ወደ ደራ መንገድ 147 ኪሎሜትር የምንገኝ መሆኑን እንገልጻለን።
- ስልክ ቁጥር፡- 0111800684 0916884458 0919802437 0922834549
- 0901939637
ደውላችው መጠየቅ ትችላላችሁ:: በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር
በሰሜን ሸዋ ዞን ያሂደቡ አቦቴ ወረዳ
ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት