Cleaning and Janitorial Equipment and Service / Computer and Accessories / Equipment and Accessories / House Furniture / Office Furniture / Office Machines and Accessories / Spare Parts and Car Decoration Materials / Stationery

በም/ሐረርጌ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብና ኢ/ት ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች /አላቂ እቃ/ ፣ የጽዳት መሣሪያዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞተር እቃዎች እና የመኪና ጎማ ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በም/ሐረርጌ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብና / /ቤት 2013 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች

 • የጽሕፈት መሣሪያዎች /አላቂ እቃ/፣
 • የጽዳት መሣሪያዎች፣
 • ፈርኒቸር፣
 • ኤሌክትሮኒክስ፣
 • የሞተር እቃዎች እና የመኪና ጎማ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው ግዴታዎች

 1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
 2.  የአመቱን ግብር የከፈኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠለት “CPO1% ማስያዝ አለበት
 4.  የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚሰበሰብ እና የንግድ መለያ ቁጥር(TIN) ያለው መሆን ይገባዋል፡፡
 5. የጨረታ ሰነድን ከወረዳው ////ቤት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይጠበቅበታል፡፡
 6. የጨረታው ሣጥ በ18ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ 430 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 7.  መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ 6 ወር የፀና ይሆናል፡፡

ተጨማሪ ዝርዝር መመሪያዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር የሚገኝ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0253360074 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በም/ሐረርጌ ዞን የቀርሳ ወረዳ

ገንዘብና // /ቤት