Building Construction / Contract Administration and Supervision / Road and Bridge Construction

በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገን/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/ አስ/ቡድን UIIDP በጀት የገ/ውሃ ከተማ አስ/ቤቶ/ኮን/አገ/ጽ/ቤት ለሚያሰራው የስላብ ካልቨርት ጠጠር መንገድ እና ኮንክሪት ስራ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 

በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገን/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/ አስ/ቡድን UIIDP በጀት የገ/ውሃ ከተማ አስ/ቤቶ/ኮን/አገ/ጽ/ቤት ለሚያሰራው የስላብ ካልቨርት ጠጠር መንገድ እና ኮንክሪት ስራ ግንባታ ስራ 

 • GENDEWUHA CP] 06/20/21 ሎት 1 ቀበሌ 01 ቀጠና 0 ከባሪያው አዲሱ ቤት አካባቢ ለሚሰራው ስላብ ካልቨርት ግንባታ ከ25 ሁለተኛ ደረጃ ጂሲፒ ሞኑመን ማምረት ጋር ርዝመት 12 ሜትር ስፋት 6.3 ሜትር፣ ጥልቀት 2 ሜትር 
 • GENDEWUHA cIP 08/20/21 ሎት 2 ቀበሌ 01 ቀጠና 01 ከአገብርኤል መሄጃ ተመስገን ቤት አካባቢ ለሚሰራው ስላብ ካልቨርት ግንባታ ስራ ርዝመት 13 ሜትር ስፋት 7.3 ሜትር ጥልቀት 2 ሜትር
 • GNDEWUHA CP /-06/20/21 ሎት 3 ቀበሌ 01 ቀጠና 03 ከጌትየ ፎቅ አካባቢ አትራ መሽጋገሪያ ድልድይ ለሚሰራው ስላብ ካልቨርት ግንባታ ስራ ርዝመት ከ ሜትር ስፋት 44 ሜትር ጥልቀት 3 ሜትር
 • GENDEMUHA CIP /05/20/21 ሎት 3 ቀበሌ 02 ቀጠና 08 ከቡሽራ አሊ ቤት እስከ ሰሊጥ ገበያ ማዕከል ለሚሰራው የጠጠር መንገድ ስራ ርዝመት 620 ሜትር ስፋት 10 ሜትር ጥልቀት 0.6 ሜትር 
 • GENDEWUHA CP /05/20/21 ሎት 1 ቀበሌ 01 ቀጠና 02 ከደሴት እስከ ወረዳው ንግድ ጽ/ቤት ለሚሰራው የአረንጓዴ ቦታ ኮንክሪት ስራ ርዝመት 185 ሜትር ስፋት 0.25 ጥልቀት 0.1 ሜትር በGC እና RC ደረጃ 9 ፣ 8 እና 7 ፣በ CIP በጀት ስላብ ካልቨርት፣ የጠጠር መንገድ እና ኮንክሪት ስራ የግንባታ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም 
 1.  በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው 
 2. የግዥው መጠን ከብር 50,000 (ሃምሳ ሽህ ብር) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
 3. ተጫራቾች የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ 
 4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። 
 5. የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 6. በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች የልዩ አስተያየት ተጠቃሚ የሚያደርጋቸውን ወቅታዊ የሆነና ለጽ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው።
 7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ከፍለው ከገ/ውኃ ከተማ አስ/ገን/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 02 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ወይም ለመውሰድ ሲመጡ ተራ ቁጥር 1፣2 እና 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ አድርጋችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡ 
 8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 ብር 7,000 (ሰባት ሽህ ብር) ለሎት 2 ብር 9000 (ዘጠኝ ሺህ ብር) ለሎት 3 (ስላቭ ካልቨርት ) ብር 6,500 (ስድስት ሺህ አምስት መቶ ብር) ለሎት 3 (ጠጠር መንገድ ስራ) ብር 35000 (ሰላሳ አምስት ሽህ ብር) ለሎት1 ( ኮንክሪት ስራ) ብር 6,000 (ስድስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡ ፡በጥሬ ገንዘብ የሚያሲዙ ተጫራቾች በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥና ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
 9. ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ስምና አድራሻ በመፃፍ ፈርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታው ላይ የሚወዳደሩበትን የግንባታ አይነትና ሎት በመፃፍ በገንዳውሃ ከተማ ኣስ/ ገን/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 02 ለጨረታ ከተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። 
 10. ተጫራቶች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ሆኖ በ22ኛው ቀን እስከ ጧቱ 4፡00 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጧቱ 4፡ 00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገ/ውኃ ከተማ አስ/ገን/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ይከፈታል። 
 11.  የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ 
 12. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0583310566 ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 02 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 
 13. በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል። 
 14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ። 
 15. የገንዘብ አከፋፈሉ ሂደት በተመለከተ በራሱ ስም በቼክ ወይንም በጥሬ ገንዘብ የሚከናወን ይሆናል፡፡
 16. . ማንኛውም አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነታቸው ከተገለፀ በኋላ የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ 10% ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሆኖ በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ዓቃቢ ህግ ጽ/ቤት ውል የሚወስድ ይሆናል ውል ከያዘ በኋላ የሚፈለጉትን ስራዎች የትራንስፖርትና የመጓጓዣ እንዲሁም ሌሎች ወጭ በራላቸው የሚሸፈን ሆኖ ስራው የስፔስፊኬሽን ችግር ቢኖርበት በራሳችሁ የሚሸፈን ሲሆን ውል ከያዘ በኋላ የሚፈለጉትን ስራዎች በሚፈለገው ጊዜ ሰርቶ ባያቀርብ ያስያዙት የውል ማስከበሪያ ውርስ ሆኖ በህግ የሚጠየቅ ይሆናል፡፡
 17. .በተጨማሪ በ09/01/2013 ዓ.ም የወጣውን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማየት ይችላሉ፡፡ 

የገ/ውኃ ከተማ አስ/ገን/ኢ/ትብ/ጽ/ ቤት ግዥ ፋይ/ን/አስ/ቡድን