የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ:-
- የጽህፈት መሳሪያ፤
- የጽዳት ዕቃዎች ፤
- አላቂ ንብረቶች፤
- ቋሚ ዕቃዎች
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤
- ለቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎች ፤
- የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፤
- ጄኔሬተር ፤
- ሞተር ሳይክል፤
- የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡
- ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፤በቀጥታ ተያያዥነት ያለው የንግድ ፈቃድ
- የ2012/3 የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፤
- ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና በንብረት አቅራቢነት የተመዘገቡ ፤እና ሰነዱን ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 (አምስት ሽህ) የባንክ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
- የሚያቀርቡት ዕቃዎች ጥራቱ የተጠበቀ ሆኖ መ/ቤቱ በጠየቀው ጊዜ ውስጥ ዝርዝር ዕቃዎቹን በዲጋ ወረዳ የገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል አቅርበው ማስረከብ የሚችሉ፤
- የጨረታ ግዥ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ) በመክፈል ከዲጋ ወረዳ የገቢዎች ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የመመዝገቢያ ቀን ከነሃሴ 27/2012 ዓም ጀምሮ እስከ መስከረም 11/01/2013 ዓም. ዘወትር በሥራ ሰዓት ሆነው ጨረታው የሚዘጋው 11/01/2013 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ሲሆን ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በዚያው ቀን በ11/01/2013 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ይሆናል ::
- ጨረታውን እንደ አሸነፈ ከእሥር ቀኝ ወዲህ የውል ስምምነት በመስሪያ ቤቱ ተገኝቶ መፈረም የሚችል ፣
- ተጫራቹ የጨረታ ሰነዱን ኦሪጅናል እና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በሰም አሽገው በአንድፖስታ ውስጥ በማሸግ ማስገባት አለባቸው ::
- ጨረታው በሚከፈትበት ቅን ትጫራቾች በአካል ወይም ህጋዊ ውክልና በሚገኙበት ይከፈታል ፤ ካልተገኙ ጨረታችን ማደናቀፍ አይችልም፡፡
- መ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917855607 ፤0932963428፤ ቁጥር
0966000230 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ፡፡ በምስራቅ ወለጋ ዞን በዲጋ ወረዳ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት –