የጨረታ መስታወቂያ
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮጉቱ ወረዳ የገ/ኢ/ትብብር ልማት ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በጀት ለቢሮ ስራ አገልግሎ የሚውል
- የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣
- ቋሚ እቃዎች ፣
- ኤሌክትሪክ እቃዎች፣
- የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና
- የጽዳት እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- የ2013 ግብር የከፈሉ እና ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የ2013 ዓ.ም ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና ማስረጃ ያላቸው
- የአሸነፉበትን እቃ እስከ በጎሮጉቱ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ልማት ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND) የሚመለስ ገንዘብ በንግድ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ 5000/አምስት ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100 በጎሮጉቱ ወረዳ ገቢዎች ቢሮ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ ዋናውና ፎቶ ኮፒውን በሰም ኤንቨሎፕ የታሸገ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 0982604738/0947173497/0912053244
በምስ/ሐረርጌ ዞን የጎሮጉቱ ወረዳ ገ/ኢት/ል/ጽ/ቤት