ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለምዕራብደንቢያ/ወረዳ/ትምህርት ጽ/ቤት የባለአራት ክፍል መማሪያ ክላስ አንድ ብሎክ ግንባታ ማለትም
- ሎት-1 የባለ አራት ክፍል መማሪያ ክላስ አንድ ብሎክ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቱ ለማስገባት ይፈልጋል፡፡
- በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
- የቅድሚያ ክፍያ በተመለከተ በ3 ዙር አስር ፐርሰንት የሚከፈል ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ22ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ኢ/ት/ጽ/ቤት