በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለምርት ክፍል አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ብረቶች ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር 0017/2012

በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለምርት ክፍል አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ብረቶች ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1.    SHS 40X40X2.5

2.    SHS 40X40X2

3.    Angle Iron 50X50X5 እና ..

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የአቅራቢነት የአምራችነት ፤ወይም አስመጪ እና የአገልግሎት ሥራ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘ ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታÃ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያቤqችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ እያንዳንዱ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑንእ እያሳሰብን ጨረታው ሐሙስ መጋቢት 16 ቀን 2012 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡:

ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም 0114-34-87 43/45

መጠቀም ይቻላል፡፡