በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
Defence construction materials production Enterprise
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ቁጥር 0022/2012
ፋብሪካችን የተለያዩ ጎማና ባትሪችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ፈልጋል
ተ/ቁ |
የዕቃው አይነት |
መጠን |
መለኪያ |
ብዛት |
የአንዱ ዋጋ |
ጠቅላላ ዋጋ |
አስተያየት |
1 |
Seald Battery
|
12V 60A
|
pcs |
05 |
|
|
ናሙና ይቀርባል |
2 |
Seald Battery
|
12V 70/75A |
Pcs
|
05 |
|
|
ናሙና ይቀርባል |
3 |
Seald Battery
|
12v 120A
|
pcs |
12 |
|
|
ናሙና ይቀርባል |
4 |
Seald Battery
|
12V 90/105A |
pcs |
12 |
|
|
ናሙና ይቀርባል |
5 |
Tyre
|
295x80x22.5
|
Pcs
|
12 |
|
|
ካታሎግ ይቀርባል |
6 |
Tyre
|
185×65 R15
|
pcs |
04 |
|
|
ካታሎግ ይቀርባል |
7 |
Tyre
|
235×65 R17
|
Pcs
|
04 |
|
|
ካታሎግ ይቀርባል |
ድምር |
|
|
|||||
15% ቫት |
|
|
|||||
ጠቅላላ ድምር |
|
|
- ተጫራቾች የጨረታመወዳደሪያቸውን ሲያቀርቡ በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተ.እ.ታተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንዲሁም ወቅታዊ ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን አጠቃላይ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን ስም በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ባንክ ጋራንቲ ቦንድ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ለድርጅታችን ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቡድን ገንዘቡን አስይዘው ደረሰኙን በጨረታ ወቅት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አንድ ተጫራች በሚከፈተው ጨረታ መሠረት አነስተኛ ዋጋ ባቀረበው ድርጅት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም ከጨረታም ያሰርዛል፡፡
- የሚሸጥ የጨረታ ሰነድ ስለማይኖር ተጫራቾች ከላይ በተዘረዘረው መሠረት ዋጋቸውን አቅርበው መጫረት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ አንሄድ በመንግስት የግዢ መመሪያ መሠረት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰአሉት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎ እስከ ሰኔ 11/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨታሳጥን ቢሮ ቁጥር 17 ማስገባት አለባቸው፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐሙስ ሰኔ 11/ 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት